Day: March 17, 2015
ፈረንሳይ ለጤና አሰጊ የሆነ ቅጥነትን ልታግድ ነው -France to ban extreme thinness
በፈረንሳይ ቅጥነት ውበት ነው፥፥ ከልክ ያለፈ መገርጣት ግን አሁን በህግ ያስቀጣል:: ፈረንሳይ ከልክ በላይ የሚከሱ የፋሽን ሞዴሎችን አና ሞዴሎችን ከልክ ላለፈ ቅጥነት የሚዳርጉ ድርጅቶችን ልታግድ ነው::