በቶሮንቶ የሚኖር ግለሰብ የዌስት ናይል ሪቨር ቫይረስ ተገኘበት
The first human case of west Nile in Toronto this year reported yesterday .
የ ቶሮንቶ ጤና ጥበቃ እንደገለጠው ግለሰቡ በዚ ኣመት የዌስት ናይል ቫይረስ የተገኘበት የመጀመሪው ነዋሪ ነው
በቢንቢዎች ኣ ማካይነት የሚሰራጭ ነው
የበሽታው ምልክቶች ማቅለሽለሽ ትኩሳት ማስመለስ እና ሽፍታ በቫይረሱ ከተጠቁ ከ 2 እስከ 15 ቀን ሊታዩ ይችላሉ
ሕብረተሰቡ ራሱን ከቢንቢ እንዲጠብቅ ሚኒስቴሩ ኣሳስቧል ሲቲቪ እንደዘገበው
The first case of West Nile virus in Toronto has been reported .
CTV reportes that this is the first human case of the virus in Toronto this year.
Weat Nile is a virus transmitted by mosquitos . Symptoms include fever , headache, vomiting . Public Health advised people to take extra caution and avoid mosquito bites while engaging in outdoor activities.