A fundraising account for the well known Ethiopian artist Fikadu Teklemariam has been trending . A go found me fundraising account has been receiving tremendous amount of support worldwide and the fundraisers are hoping to meet their goals .
በ ከፍተኛ የ ኩላሊት ህመም ላይ ለ ሚገኘው ኣርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም የህክምና ወጪ በ ጎ ፈንድ ሚ ኣካውንት የ ገንዘብ ማሰባሰቢያ እየተለገሰ ነው
የ ገንዘብ ማሰባሰቢያውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://www.gofundme.com/help-save-fikadu-tmariam039s-life
A very prominent figure in the Ethiopian theater and films industry, Fekadu has been dealing with kidney disease that needs a high level medical treatment. Fellow Ethiopian artists have been raising funds since the past week .
Here is the go fund me link to support artist Fikadu Teklemariam’s urgent medical expenses . https://www.gofundme.com/help-save-fikadu-tmariam039s-life
ኣርቲስት ፍቃዱ ለ በርካታ ኣመታት በ ኢትዮጵያ የ ቲያትር ኢንደስትሪ ውስጥ ታላላቅ የሚባሉ የመደረክ ስራዎችን ኣበርክቷል የ ኣጼ ቴዎድሮስን ጨምሮ የተለያዩ ባህሪያትን በመወከል በ ኣገራችን ስነ ጥበብ ውስጥ ትልቅ ስም እና ኣክብሮትን ያተረፈ ኣርቲስት ነው
በ ቅርቡ በ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ላይ ባጋጠመው የ ጤና እክል ነው ኣሁን ለህክምናው ገንዘብ በመሰብሰብ ለይ የሚገኘው::