ለሌላ በሽታ በተደረገ ህክምና አንድ ግለሰብ ከ ኤች አይ ቪ መዳናቸው ተዘገበ .Second man seems to be cured from HIV

Second man appears to be cured from HIV . The London HIV patient has reportedly been cured from HIV after he received bone marrow transplant for Cancer .

የለንደን ነዋሪ ለሆኑት ግለሰብ የተደረገላቸው የ ቦን ማሮ መተካት ህክምና ከ ኤች አይ ቪ እንዳዳናቸው መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል 

ምንም እንካን በዚ መነሻነት የቫይረሱ ፈውስ ተገኘ ለማለት ባያስደፍርም ለ ኤች አይ ቪ መድህን ፍለጋ ተስፋ ሰጪ ነው ተብሏል

ዝርዝሩን ከቶሮንቶ ስታር አንብቡ

https://www.cbc.ca/news/health/london-patient-free-of-hiv-1.5043123

Scientists described the situation as a milestone in HIV research but stayed shy of calling it a cure found.

Read the details from CBC news here .

https://www.cbc.ca/news/health/london-patient-free-of-hiv-1.5043123

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x