Businesses and Individuals cancelling Rent for Tenants During COVID-19

Ethiopians are showing kindness to their fellow citizens during the COVID-19 Pandemic . ኢ/ር ታከለ ኡማ ዛሬ ጠዋት አከራዮች ለተከራዮች የቤት ኪራይ ክፍያ እንዲተውላቸው ባቀረቡት ጥሪ መሠረት በዛሬው ዕለት ብቻ በርካታ ድርጅቶችና ግለሰቦች የቤት ኪራይ ክፍያን ነጻ አድርገዋል፡፡

following a call by Takele Umma,the deputy Mayor of the capial Addis Ababa , several individuals are cancelling rent and paying salaries to staff staying at home . The facebook page of the city listed the individuals and businesses with the act of kindness

ኢ/ር ታከለ ኡማ ዛሬ ጠዋት አከራዮች ለተከራዮች የቤት ኪራይ ክፍያ እንዲተውላቸው ባቀረቡት ጥሪ መሠረት በዛሬው ዕለት ብቻ በርካታ ድርጅቶችና ግለሰቦች የቤት ኪራይ ክፍያን ነጻ አድርገዋል፡፡

ከነዚህም ውስጥ

1. አቶ ለማ ታደሠ ለ19 ተከራይ አባወራዎች የ3 ወር የቤት ኪራይ በነጻ
2. አቶ ሰኢድ ሀሰን(ሰኢድና ሃና ጋርመንት) ለ360 ሰራተኞች የሶሰት ወር ደምወዝ በመክፈል ቤት እንዲሆኑ አድርገዋል(በገንዘብ ሲተመን 1.8 ሚሊዮን)
3. ልማት ለዕድገት ኃ/የተ/የግ/ማህበር 1.5 ሚሊዮን ብር በገንዘብ ፣ 150 ሱቆችን የሁለት ወር ኪራይ ነጻ አድርገዋል፡፡ በድርጅቱ ለሚሰሩ ሰራተኞች የአንድ ወር ደምወዝ በጭማሪ ሰጥተዋል፡፡
4. ጌታቸው ተስፋ(XIAOHONG SHAN) ለ347 ሰራተኞች በየወሩ በአማካይ 350 ሺ ብር ወጪ በማድረግ እቤታቸው እንዲሆኑ አድርገዋል፡፡
5. አቶ ዘማርያም ደበሌ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ነዋሪ ሲሆኑ ለ6 ተከራዮች ለአንድ ወር በነጻ አድርገዋል፡፡
6. አቶ ሃይሌ ያሚ 1800 ብር የሚከራይ ቤት ለአንድ ወር ነጻ አድርገዋል፡፡
7. ግርማ አያሌው ለአራት ተከራዮች ለአንድ ወር ነጻ አድርገዋል፡፡
8. ቆንጂት አበበ አንድ ክፍል ቤት በነጻ አድርገዋል፡፡
9. አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ለ20 ሱቆች ግማሽ ክፍያ ትተዋል፡፡
10. መልካም የማነ ሁለት ክፍል ቤቶቻቸውን ነጻ አድርገዋል፡፡
11. ነጻ ፒኤልሲ(ሰምሃል ነጋ) G+3 ፎቅ ለአንድ ወር በነጻ
12. አለም አታክልቲ ሲቲ ሞል ለ84 ተከራዮች የአንድ ወር በነጻ
13. ፕ/ር ኒው ሁለት ላብራቶሪ ከነጊቢው
14. አዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል 810 ሺ ብር የሚገመት 34 አልጋ

There have been reports from different parts of Ethiopia that individual landlords and businesses have been canceling rent for their tenants .

Photo from Addis Ababa City Administration

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x