Using his hands to eat, scooping the sauce on the spongy Ethiopian bread-Injera was a novel experience for Toronto’s Mayor . Toronto’s mayor John Tory loved Ethiopian food after his first encounter.
የቶሮንቶ ከተማ ከንቲባ የኢትዮጵያን ምግብ እና ቡና እንደወደዱት ተናገሩ ከንቲባ ጆን ቶሪ የቶሮንቶን ብላክ ፉዲ ሳምንትን በማስመልከት በ ቶሮንቶው ራንዴቩ ሬስቶራንት ተገኝተዋል
እንጀራን ለመጀመሪያ ግዜ ሞክረዋል
Mayor Tory visited Rendezvous Ethiopian Restaurant on the Danforth as part of the Black Foodie week in Toronto
Guided by Eden Hagos the founder of Black Foodie , and Banchi Kinde the owner of the restaurant, the Mayor enjoyed a full treatment of Ethiopian cuisine.
በ ራንዴቩ ሬስቶራንት ባለቤት ባንቺ ክንዴ የቀረበው የኢትዮጵያን የቡና ስነ ስርአት የታደሙት ከንቲባው የኢትዮጵያ ቡና ለስለስ ያለ ቃና ያለው ጠንካራ ቡና ነው ከእንግዲህ ዋነኛ የኢትዮጵያ ቡና ጠጪ እሆናለሁ ብለዋል ::
በዳንፎርዝም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች ያሉ ኢትዮጽያውያን ለከተማዋ የንግድ እንቅስቅሴ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ አድንቀዋል
Sipping from the Ethiopian coffee, Tory said he found it strong and will try it once more .
He acknowledges the contributions of Ethiopian businesses to the city’s economy and to its cultural fabric.