Ethiopian athlete Gudaf Tsegay makes global headlines today breaking the 1,500 M world record in door .
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በቤት ውስጥ 1 ሺህ 500 ሩጫ ክብረወሰን ሰበረች
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፈረንሳይ ሌቪን ከተማ በተካሄደው የቤት ውስጥ 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸናፊ ሆናለች።
በመላው አለም ያሉ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በገለፁበት ድል ጉዳፍ 3 ደቂቃ 53 ሰኮንድ ከ09 ማይክሮ ሰኮንድ በሆነ ግዜ በመግባት አሸንፋለች።
Gudaf finished the race in 3 minutes 53.09 seconds at the World Athletics Indoor event in Lievin, France.
The world record has been held by her compatriot Genzebe Dibaba since 2014. Gudaf finished 2 seconds off the previous record .
” I have been training really hard and I set myself a target to break the world indoor record.”says Godaf.
በተመሳሳይ ውድድር አትሌት ለምለም ሀይሉ በ3 ሺህ ሜ አንደኛ በመውጣት ስታሸንፍ፣ ሌላው አትሌት ሀብታም አለሙ በ 800 ሜ ውድድር 2ኛ ሆናለች
የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ቀን በሆነው በዚህ ውድድር ጌትነት ዋለ ሰለሞን ባረጋ፣ለሜቻ ግርማ፣በሪሁ አረጋዊ ታደሰ ወርቁ፣ በ3 ሺህ ሜ ከ1-5ኛ የወጡት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆነዋል::