The world Laurate Dr. Tibebe Yemanebirhan passed Away in Ethiopia . The internationally renowned dermatologist , humanitarian and diplomat , Dr. Tibebe died of COVID-19 .
የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን አረፉ።በሕክምና ሞያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባልነት ሀገራቸውን ያገለገሉት የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ያረፉት በ ትላንትናው እለት ነበር።
According to Fana broadcasting Corporations,Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen have expressed condolences over passing away of Laureate Dr. Tibebe Yemanebirhan who served his country at various levels including health sector leadership.
ጠ/ሚ አብይ አህመድ በዓለም ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸውን እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ተመኝተዋል።የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ህይወታቸው ያለፈው በኮሮና ቫይረስ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጻል።
የጤና ሚኒስቴር በተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን በህክምና ሞያና ሌሎች ዘርፎች በትጋት ሀገራቸውን አገልግለዋል
Dr Tibebe has a distinguished career in dermatology , clinical research and public health sectors . HE published Dr. Berhan is a world-renowned dermatologist, with diplomas in public health and social hygiene.
Dr. Berhan’s distinguished career as a clinician, research scientist and public health sectors . He published 65 scientific research papers and was involved in International organizations like WHO and Alert
Dr. Tibebe received several awards for his contribution In recognition of his contributions including the World Laureate of the
American Biographical Institute.