Up to 480 Died of Heat wave in Canada በካናዳ ብሪቲሽ ኮሎምቢያ ግዛት በ ሃይለኛ ሙቀት 480 ሰዎች ሞቱ

More than 480 people died in the past five days after a heat wave hit Canada.

በካናዳዋ ብሪቲሽ ኮሎምቢያ ግዛት በ ተቀሰቀሰ ሃይለኛ ሙቀት የተነሳ ከ 480 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል፤፥

ከ 48 ዲግሪ በላይ በ ሆነው በዚ ሙቀት በተለይም በ እድሜ የገፉ በርካቶች መሞታቸውን ሲቢሲ ዘግቧል። በ ካናዳ ታሪክ ከፍተኛ ነው በተባለለት ሙቀት እንዳይጎዱ የቫንኩቨር እና ሌሎች ከተሞች ነዎሪዎች ማቀዝቀዣ ያለባቸው ሞሎች ቤተመጻህፍት እና ሌሎች ሙቀቱን ማስወገድ ወደሚችሉባቸው ስፍራዎች እንዲሄዱ እየተመከሩ ነው። ትምህርት ቤቶችም በዚሁ ሙቀት የተነሳ ተዘግተዋል

በሌሎች ኣካባቢ ያሉ ግለሰቦችም ውሃ ኣዘውትረው በመጠጣት ራሳቸውን እንዲጠብቁ የጤና ጥበቃ ሃላፊዎች ኣሳስበዋል

The Canadian province British Colombia saw a record high temperature of up to 48 Celsius . The province’s chief  coroner  called it an “unprecedented time”

The number of deaths are expected to increase as the weather does not show any sign of cooling down. CBC reported that police has been responding to several emergency calls related t the hot weather .

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x