Ethiopia’s famous singer in the Tigrigna language , Dawit Nega passed away. According to local sources , Dawit was reportedly admitted to the hospital few days ago before he passed away.
ታዋቂው የትግርኛ አርቲስት ዳዊት ነጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል፡፡ የትግርኛ ሙዚቃ ድምጻዊው ዳዊት ነጋ ድንገተኛ ሞት በመላው የሙዚቃ አፍቃሪዎቹ ዘንድ ሃዘንን ፈጥሯል፡፡
ወዛመይ ፡ ባባ ኢለን፣ኣጆኺ ትግራይ በሚሉ እና በሊሎች ዘፈኖቹ ታዋቂ የነበረው ዳዊት ነጋ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም በ ህክምና ቢረዳም ህይወቱ ማለፉን የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል ፡፡
አርቲስት ዳዊት ነጋ ባለትዳር እና የአንድ ልጅ አባት ነበር። ኢትዮ ፊደል ለ ዳዊት ቤተሰቦች እና የሙዚቃ አፍቃሪያን መጽናናትን ይመኛል።
Dawit’s death sent a shock among his fan base around the globe.
Dawit’s modern and traditional songs in the Tigray language have been popular hits among Ethiopians all over the world . His unique styles and music clips were distinguishably famous .
Dawit is survived by his wife and a son .