A new Book by Ethiopian Canadian Professors

A new book authored by two Ethiopian professors has been launched in Toronto . “The Glorious Ethiopia -A Cradle of Antique Civilization” is a book that documents the long stretching Ethiopian history.

During the launch held at the Ethiopian Association in Toronto , the authors Dr. Busha Taa and Dr Kibur Hune ( Husband and wife) , that are currently professors in the University of Gondar, briefed attendees about the book .

Two Ethiopian scholars Mr. Zerihun Kinate and Semaneh presented the review of the book .

Priced at $40, the book can be purchased by contacting Dr. Mulu Geletu at 905-808-1780.

በ ሁለት ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች የተጻፈው “The Glorious Ethiopia -A Cradle of Antique Civilization” የተባለው መፅሐፍ በ ሳምንቱ መጨረሻ ቶሮንቶ ውስጥ ተመርቋል በቶሮንቶ የኢትዮጵያ ማህበር አደራሽ በተደረገው ሰነስርአት ላይ የ ቶሮንቶ ነዋሪዎች ተገኝተዋል ፡፡

በ ኢትዮጵያ ማህበር በቶሮንቶ የ ቦርድ ሊቀመንበርነት ለአመታት ላቅ ያለ የማህበረሰብ አገልግሎት የሰጡት ዶ/ር ቡሻ ታአ እና ባለቤታቸው ዶ/ር ክቡር ሁኔ የጻፉትን መጽሃፍ አስመርቀዋል፣ ሰለመጽሃፉም ገለጻ አድርገዋል ።

በዚሁ ወቅት በ አቶ ሰማነህና አቶ ዘሪሁን አማካይነት መጽሃፉ ላይ ሙያዊ ግምገማ ተደርጓል ;

ዶክተር ቡሻ በ ማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ይህንን ሥነሥርዓት በማዘጋጀትና በማስተባበር ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጉትን ሁሉ አመስግነዋል በአጠቃላይ በቶሮንቶ ማህበረሰብ ለተደረገላቸው ትብብር ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።

ይህንን መጽሃፍ መግዛት የሚፈልጉ ዶክተር ሙሉ ገለቱን በ 905-808-1780 ማነጋገር ይችላሉ ።

Photos by Teklemichael Abebe

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x