Ethiopian Canadian Man killed by stabbing

Ethiopian Canadian man Tesfaye Kassa has been stabbed at the Allen Garden park .

የካናዳ ቶሮንቶ ነዋሪ የነበረው ተስፋዬ ካሳ በስለት ተወግቶ መገደሉን ፓሊስ አስታውቋል:: ትላንት ምሽት ላይ በአለን ጋርድን ፓርክ በስለት የተወጋው ተስፋዬ ሆስፒታል ተወስዶ እርዳታ ቢደረግለትም ህይወቱ ማለፉን ሲፒ 24 ዘግቧል። በ20ዎቹ እድሜ የሚገመተውን ተጠርጣሪ ፓሊስ አያፈላለገ ነው።

የተስፋዬን ህልፈት የሰሙ የቶሮንቶ ኢትዬጽያውያን ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው ።

ኢትዬ ፊደል ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይመኛል

Tesfaye was transported to the hospital where he passed away .

The victim Tesfaye Kassa has been described as a person who volunteers in the community and passionately help others.

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x