Ethiopian Canadian Negussie Adamu has been elected as city councilor in the city of Barrie, Ontario.
ኢትዬጵያዊው አቶ ንጉሴ አዳሙ የ ካናዳዋ ቤሪ ከተማ ምክር ቤት አባል ሆነው ተመረጡ።
Once a political refugee from Ethiopia, Negussie has now been elected as a councilor for Ward 6 in Barrie Ontario.
His campaign team Coordinator, Semaneh Tamerat wrote on social media that Negussie won in the October 24, 2022 provincial election in Ontario. “His election would set a good standard for the new generation in the community and he is the first Ethiopian to become a city councilor in Canada ” writes Semaneh.
ኢትዬጵያዊው አቶ ንጉሴ አዳሙ የ ካናዳዋ ቤሪ ከተማ ምክር ቤት አባል ሆነው ተመረጡ።
ከ ምርጫ ቅስቀሳ ፅህፈት ቤታቸው የተገኘውን ፅሁፍ እንደሚያሳየው በ ካናዳ የኦንታሪዎ ክፍለ ሃገር የማዘጋጃ ቤት ከንቲባዎችና ካውንስለሮች ምርጫ ተካሂዷል። በዚሕ የምርጫ ውዽር የቤሪ ከተማ ( ዋርድ 6) የተወዳደረው ትወልደ ኢትይዮጵያዊው አቶ ንጉሴ ዓዳሙ በከፍተኛ ብልጫ በማሸነፍ የቤሪ ዋርድ፡ 6 ካውንስለር ሆኖ ተመር ጧል።
የንጉሴ የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪ ቡድን ሊቀመንበር ኣቶ ሰማነህ ታምራት “ምርጫው ታሪካዊ ባቻ ሳይሆን በካናዳ ተወልደው ላድጉ ልጆቻችን ምሳሌ ያደርገዋል” በማለት ኣቶ ንጉሴ በካናዳ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ካውንስለር መሆናቸውን ጠቅሰዋል
አቶ ንጉሴን ባለቤቱን ሐናንና ሁለት ልጆቹን እንኳን ደስያላችሁ በማለት መልአክት ኣስተላልፈዋል ፤፤
“በአብማ ማሪያም ቀበሌ፤ ደብረ ማርቆስ ከተማ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ የካናዳ ቀበሌ ካውንስለር መሆን ምንኛ ደስይላል።በዴሞክራሲ እጦት ተሳዶ ካሃገሩ የወጣው ንጉሴ ዴሞክራሲ ባላበት ሃገር መመረጥ መቻሉ ሁሉን ኢትዮጵያዊ ያኮራ ነው ብለን እናምናለን። ” ብለዋል