Brazil’s legend and world’s most renowned soccer player Pele died at the age of 82. Pele has been suffering from kideney and prostate problems.
የአለማችን ቁጥር አንድ የ እግር ኳስ ተጫዋች የነበረው ፔሌ በ 82 አመቱ አረፈ ፡፡ በቅርብ ጊዜ እየተባባሰበት በመጣው የ ኩላሊት እና ፕሮስቴት በሽታዎች መንስኤ ነው ፔሌ ያረፈው ፡፡
በ 21 አመት የ እግር ኳስ ዘመኑ ከ 1፣200 በላይ ግቦችን በማስቆጠር ለ አገሩ ብራዚል ሶስት ጊዜ በተከታታይ ዋንጫ በማንሳት የ ክፍለዘመኑ ምርጥ ተጫዋች በመሆንም ይታወቃል
ፔሊ የ አለም እግር ኳስን ከስፖርትነት ወደጥበብ የቀየረ ሲል ብራዚላዊው የ ኳስ ኮከብ ኔማር በ ትዊተር ገጹ አስፍሯል ታዋቂዎቹ ሜሲ ሮናልዶ እና የአለም ታላላቅ የ እግር ኳስ ማህበረሰብ አባላት በፔሌ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል ፡፡
Born as Edson Arantes do Nascimento and mononymously known as Pele is a brazilian soccer legend who played for 21 years and scored 1,281 goals in 1,363 appearances.
BBC reported that Pele was the only player to win the World Cup three times in 1958, 1962 and 1970, He was also named Fifa’s Player of the Century in 2000.
Several players of the world reacted on Pele’s death on social media . Brazilian soccer star Neymar wrote on twitter
Before Pele, football was only a sport. Pele changed everything. He turned football into art, into entertainment. He gave a voice to the poor, to black people.”
Portugese international Christiano Ronaldo described Pele as “eternal king”