JOb Openings at Lalibela Bloor Restaurant in Toronto ክፍት የስራ ቦታ ከላሊበላ ሬስቶራንት ብሉር ዌስት ቶሮንቶ

Lalibela, a popular Ethiopian restaurant in Toronto’s Bloor West ( 869 Bloor street West), is looking for an experienced and talented chef to join our team. The ideal candidate will have a passion for Ethiopian culture and food, as well as a strong background in traditional cooking methods and flavors.

Responsibilities: -Preparing and cooking traditional Ethiopian dishes such as doro wot, injera, and Tibs -Creating and maintaining a menu that is reflective of Ethiopian culture and cuisine -Managing kitchen staff and ensuring that food is prepared and served in a timely manner -Ensuring that all kitchen operations are in compliance with health and safety regulations -Communicating effectively with servers and other staff members to ensure that customer needs are met

Requirements: -Proven experience as a chef in an Ethiopian restaurant or similar setting -Ability to speak English, Amharic, and Tigrigna fluently -Strong understanding of Ethiopian culture and traditional cooking methods -Ability to manage and lead a team of the kitchen staff -Flexibility to work in a fast-paced environment -A commitment to providing an exceptional dining experience for our customers

If you are a passionate and talented chef who is dedicated to preserving the flavors and traditions of Ethiopian cuisine, we would love to hear from you. Please apply with your resume and a cover letter detailing your qualifications and experience. Please send your application at Lalibela’s website or send it at alalibela@yahoo.ca . We look forward to hearing from you!”

ክፍት የስራ ቦታ


በ ቶሮንቶ ብሉር ዌስት ብሉር እና ኦሲንግቶን የሚገኘው ታዋቂው ላሊበላ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት  ልምድ እና ችሎታ ያለው/ያላት ሼፍ ለመቅጠር ይፈልጋል።

 ተፈላጊው ሰራተኛ  ለኢትዮጵያ ባህል እና ምግብ ፍቅር እንዲሁም በባህላዊ የምግብ አሰራር ዘዴዎች እና ጣዕም ላይ ጠንካራ ልምድ ያለው መሆን አለበት።

ኃላፊነቶች፡-

– እንደ ዶሮ ወጥ፣ እንጀራ እና ጥብስ ያሉ የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግቦችን ማዘጋጀት እና ማብሰል

– የኢትዮጵያን ባህልና ምግብ የሚያንፀባርቅ ሜኑ ማዘጋጀት እና መከታተል።

– የወጥ ቤት ሰራተኞችን ማስተዳደር እና ምግብ በሰአቱ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ማድረግ

– ሁሉም የወጥ ቤት ስራዎች የጤና እና የደህንነት ደንቦችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ

– የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት ከአስተናጋጆች እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር  ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

መስፈርቶች፡

– በኢትዮጵያ ሬስቶራንት ወይም ተመሳሳይ የስራ ቦታ በሼፍነት የተረጋገጠ ልምድ

– እንግሊዝኛ፣ አማርኛ እና ትግርኛ አቀላጥፎ የመናገር ችሎታ

-ስለ ኢትዮጵያ ባህል እና ባህላዊ የምግብ አሰራር ዘዴዎች ጠንከር ያለ ግንዛቤ

– የወጥ ቤት ሰራተኞችን የማስተዳደር እና የመምራት ችሎታ

– ፍጥነት ከሚጠይቅ የስራ ሁኒታ ጋር ፈጥኖ መላመድ

– ለደንበኞቻችን በጣም ልዩ የሆነ ተወዳጅ ምግብ  ለማቅረብ ቁርጠኝነት

የኢትዮጵያን ምግብ ጣእም እና ወግ ጠብቆ ለማቆየት ቁርጠኛ እና ችሎታው ያለዎት ሼፍ ከሆኑ ያነጋግሩን፡፡

 እባክዎን የእርስዎን እውቀት እና ልምድዎን የሚገልጽ  የስራ ማመልከቻ ደብዳቤዎን እና ሪዙሜዎን በማካተት  ያመልክቱ።

ማመልከቻዎን በ ላሊበላ ሬስቶራንት website በመግባት ወይም alalibela@yahoo.ca ላይ መላክ ትችላላችሁ

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x