Ethiopian Canadian Scholar Dr. Busha Taa Promoted to a Rank of Full Porfessorsor

The Ethiopian Canadian acadmecian Dr. Busha Taa has been promted to a full rank of professor of Sociology by the Universitry of Gondar . According to Gondar University Prof. Binyam Chakilu from the College of Medicine and Health Sciences, Prof. Busha Taa from the College of Social Sciences and the Humanities, and Prof. Sefinew Alemu from the College of Veterinary Medicine and Animal Sciences has been promoted to a full professorship ranks .

ትውልድ ኢትዮጵያዊ ካናዳዊ የሆኑት ዶክተር ቡሻ ታኣ የ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ ተሰጣቸው ፡፡ ዶ/ር ቡሻ በዩኒቨርሲቲው ከስድስት ዓመት በላይ ያስተማሩ ሲሆን በምርምር ዘርፍም ከፍተኛ አስተውጻኦ አላቸው ፡፡

የ ዩኒቨርሲቲው ድረገጽ ላይ እንደሰፈረው የ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙት ዶክተር ቡሻ በምርምር ዘርፍ ከ20 በላይ የምርምር ሥራዎችን በማበርከት በታዋቂና ዓለም አቀፍ ጆርናሎችን ለህትመት ያበቁ ናቸው፡፡

ዶክተር ቡሻ ታአ በ ቶሮንቶም በ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አካዳሚክ ጹሁፎችን በመጻፍ እና በ ኢትዮጵያ ማህበር በቶሮንቶ የ ቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ማህበረሰቡን አገልግለዋል ፡፡

ከ ዶክተር ቡሻ በተጨማሪ ፕሮፈሰር ቢኒያም ጫቂሉ እና ፕሮፈሰር ሰፊ ነው አለሙ የ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ ተሰቷቸዋል

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x