Ethiopian Movie Doka is on Amazon Prime Video

The Ethiopian film “Doka”,has been released on Amazon Prime Video.

A movie by Ethiopian film maker Kidest Yilma and produced by Mahder Assefa , Doka, is now available on Amazon Prime. It is acessible on Amazon Prime in the US .

The producers announced that the movie has met the requirements of Amazon Prime Video in terms of its quality and content. ” Doka” won the 32nd Pan-African Film Festival this year and has been acclaimed by the audience at various film festivals in Europe and Canada.

Doka was part of the industry screening at the 2023 Toronto International Film Festival .

“ዶቃ” የተሰኘው የኢትዮጵያ ፊልም በአማዞን ፕራይም ቪዲዮ ላይ ተለቋል።

በኢትዮጵያዊቷ የፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር  ቅድስት ይልማ ተሰርቶ እና በማህደር አሰፋ ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩሰርነት የተዘጋጅው ዶቃ ፊልም አሁን በአማዞን ፕራይም ላይ ይገኛል። ፊልሙ በ አማዞን ፕራይም ቪዲዮ መተግበሪያ ላይ የሚታየው በአሜሪካ አማዞን ፕራይም ላይ ነው።

አዘጋጆቹ ፊልሙ በጥራት እና በይዘቱ የአማዞን ፕራይም ቪዲዮ መስፈርቶችን ማሟላቱን አስታውቀዋል። “ዶቃ” ዘንድሮ በ32ኛው የፓን አፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል አሸንፎ በአውሮፓ እና በካናዳ በተለያዩ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ በታዳሚዎች አድናቆትን አግኝቷል።

ዶቃ በ2023 የቶሮንቶ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ  መታየቱ ይታወሳል ።

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x