Tana Social Media Award is Accepting Nominations

The second annual Tana Award is axcepting nominations. The award which recognizes media outlets and individuals that make use of social media responsibly . 

በ2009 ዓ·ም የተጀመረውና በሀገርአቀፍ የማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች ላይ ትኩረት ያደረገው “2ኛው ጣና ሽልማት” ጳጉሜን 1 ቀን 2010 ዓ·ም በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል።

According to the press realease sent to ethiofidel.com by the Award organizers, the 16 categoy Tana Award will take place in September at the beautiful city of Bahirdar .

ዘንድሮ ከ10 ወደ 16 ዘርፎች ያደገ ሲሆን ከሽልማት ባሻገር አውደጥናትና የመዝናኛ ዝግጅቶች የፕሮግራሙ አካል ናቸው።
ማህበራዊ ሚዲያን በሀላፊነት ተጠቅመዋል ለተባሉ ግለሰቦችና ድርጅቶች እውቅና የሚሰጠው “ጣና ሽልማት” ዘንድሮ “ማህበራዊ ሚዲያ ለሚዛናዊ መረጃ፣ ለበጎ ተግባርና ለኢትዮጵያዊነት” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው።
የእጩዎች ጥቆማም ተጀምሯል
>>>>> ጥቆማ ለመስጠት <<<<<<<
https://m.facebook.com/tanaaward/

የ2010 ዓ·ም ዘርፎች
1, በፈጣን፣ ወቅታዊና ሚዛናዊ መረጃ ዘርፍ
2, በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ
3, በታሪክ ዘርፍ
4, በስፖርት መረጃ ዘርፍ
5, በጤና መረጃ ዘርፍ
6, በሥነ–ፅሁፍ ዘርፍ
7, በንግድና ቢዝነስ ዘርፍ
8, በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ
9, በሥነ–ጥበባዊ ምስሎችና ትርክቶች ዘርፍ
10, በፎቶ ግራፍ ዘርፍ
11, በት/ትና ማህበረሰብ ግልጋሎት ዘርፍ
12,በጥናትና ምርምር ዘርፍ
13, በበጎአድራጎትና አካባቢ ልማት ዘርፍ
14, በዮ–ቲዩብ በዓመቱ በብዛት የታየ የሙዚቃ ቪዲዮ ዘርፍ
15, በዮ–ቲዩብ በዓመቱ በብዛት የታየ ፊልም ዘርፍ
16, የጣና ሽልማት ልዩ ተሸላሚ

#ሰሎሞኒክ_ኢንተርቴይመንት እና #ዘመራ_መልቲሚዲያና_ፕሮሞሽን #2ኛው_ጣና_ሽልማት

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x