Toronto council voted for a Federal and Provincial ban on the sale of handguns and handgun ammunition in Toronto. In a landslide vote of 44 to 4 the city council voted to stop the sale of hand guns and ammunition in Toronto . ” “Why does anybody need to have a gun in the city of Toronto, aside from police officers and very narrowly specified others, like people in security trucks and what not,” says the Mayor of Toronto.
የ ቶሮንቶ ከተማ ምክር ቤት በከተማይቱ የ እጅ ጦር መሳሪያ እና ጥይት ሽያጭን ለማገድ የቀረበውን ሃሳብ በ ኣብላጫ ድምጽ ኣጽድቋል
44 ለ 4 በ ሆነ ድምጽ የጸደቀውን ሃሳብ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ደግፈውታል
በ ቶሮንቶ ከተማ እየተበራከተ የመጣውን በጦር መሳሪያ የታገዘ ግድያ ለመቀነስ ያግዛል
ባለፈው እሁድ በ ዳንፎርዝ ጎዳና ላይ በርካቶችን ካቆሰለ ኣንድ ሰው ገሎ ራሱን ካጠፋ በሃላ የ ጦር መሳሪያ ዝውውር መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል