Toronto released an amended regulation that governs the operations of taxis and rideshare companies such as Uber and Lyft .
New drivers need to have three years experience to drive taxis . Read more from CBC news https://www.cbc.ca/news/canada/toronto/vehicles-for-hire-updated-bylaws-1.5412932
ኡበር እና ሊፍት ታክሲዎችን ለመንዳት የ 3 አመት የማሽከርከር ልምድ ሊጠየቅ ነው
የቶሮንቶ ከተማ ዛሬ ባወጣው የተሻሻለ ህግ ኡበር እና ሊፍት በሚያሽከረክሩ ሹፌሮች ላይ መመዘኛዎችን አስቀምጧል::
ኡበር እና ሊፍት ታክሲዎችን ለመንዳት ከ 3 አመት የማሽከርከር ልምድ በተጨማሪ የተለያዩ ከተማው የሚሰጣቸውን ስልጠናዎችን ማጠናቀቅ ያስፈልጋል።
የተሻሻለው ህግ አላማ የ ማህበረሰቡን ደህንነት ለመጠበቅ ነው ። ህጉ መደበኛ ታክሲዎችን እና ሊመዚኖችንም ይመለከታል ::
የ ቤክ ታክሲ ሀላፊዎች ማሻሻያው የይስሙላ ነው ሲሉ አጣጥለውታል::
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ዝርዝሩን ከሲቢሲ አንብቡ
https://www.cbc.ca/news/canada/toronto/vehicles-for-hire-updated-bylaws-1.5412932ቡ