Ethiopian prime Minister Abiy Ahmed was on a tour with the Sudanese official Mohammad Dalgon . On his way outside of the capital Addis , he saw a couple taking wedding photos besides a railway. The prime minister then got off his car and surprised the newly wed by taking pictures with them .
The couples were only accompanied by two people due to COVID pandemic . They looked surprised as they saw the prime minister . The pictures displayed their disbelief.
ጠ/ሚር አብይ አህመድ የሱዳኑን ሉዐላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌፍተናንት ጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳልጎን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደኅና መጡ በማለት ከተቀበሉ በሗላ ለጉብኝት ወደ አዳማ ይዘዋቸው ሲሄዱ በመንገድ ላይ ለሰርጋቸው ሀዲድ ላይ ፎቶ የሚነሱ ጥንዶችን ያያሉ። ጠ/ሚሩ የሚሄዱበትን መኪና በማስቆም ጥንዶቹ ያሉበት በመሄድ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋቸዋል።