COVID-19 cases are increasing Canada wide . And Ontario is reporting maximum cases of new infection and death every single day .
በ ካናዳ የኮቪድ 19 ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል ፤፥ በተለይ ከ 19-25 ኣመት እድሜ ያሉ ወጣቶች ለበሽታው እየተጋለጡ ነው። የ ካናዳ ጤና ጥበቃ ባለሙያዎች ኣሁንም እጃችንን በመታጠብ በመራራቅ እና ማስክ በማድረግ ራሳችንን እንድንጠብቅ እየመከሩ ይገኛሉ። በ ኮቪድ የተያዙ ወጣቶች ስለ ሁኔታው የሚናገሩባቸውን ቪዲዮዎች ተመልከቱ ።ቪዲዮዎቹ የ ካናዳ ፓብሊክ ሄልዝ ናቸው ።
More than ever Public Health officials are telling people to take precautions, wash your hands, wear masks, exercise social distancing.
We would like to share videos of a young Canadians telling their stories on how they contracted COVID-19. The videos are from Public Health Agency of Canada .