Ethiopian Mechanic from US Assembled a Wheelchair to help a person with disability in Ethiopia

Ethiopian Mechanic in the US, Samson ( Sam Deo) , asembled a Solar operating Wheelchair to give to a family that is supporting a person with disability in Ethiopia. Sam Deo was touched by the story of the person aired on the popular Ethiopian talk show , Seifu on EBS.

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=3261534897280104&id=100002708774821&sfnsn=mo


  በ አሜሪካ ቨርጂኒያ ነዋሪ የ ሆነው ባለሙያ ሳምሶን(ሳም ዲዮ) በኢትዮጵያ ለአመታት በአካል ጉዳተኝነቱ የተነሳ እንደልብ ለመንቀሳቀስ ለሚቸገረው ታጁ ለተባለ ግለሰብ  ቤተሰቦች ቃል በገባው መሰረት በሶላር የሚሰራ ምቹ ዘመናዊ ዊልቼር  ሰርቶ አጠናቋል ::

በ ሰይፉ ፋንታሁን ሾው ላይ የ ታጁን ሁኔታ ተመልክቶ ልቡ የተነካው ኢትዮጵያዊው ሳምዲዮ የ ሰራው ዊልቼር  ለአጠቃቀም ቀላል እና በፀሐይ (ሶላር) ሀይል ሊንቀሳቀስ የሚችል ነው ።

ባለ ብዙ ተሰጥኦው ሳምዲዮ ለበርካታ አመታት ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ የፈጠራ ስራዎችን አበርክቷል ::

ለ አካል ጉዳተኛ ወገኖች ጠቃሚ የሆነውን ዌልቼር በ ሰብአዊነት ሰርቶ በማቅረቡ በርካቶች ምስጋናቸውን በ ማህበራዊ ሚዲያ አቅርበዋል
ቪዲዮውን ከዚህ ሊንክ ይመልከቱ።

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=3261534897280104&id=100002708774821&sfnsn=mo

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x