Writer and Broadcaster Lemn Sisay Awarded

Internationally renowned writer and broadcaster Lemn Sisay has been awarded the Order of British Empire (OBE ) for his literary and charity works. At a ceremony held inside Windsor castle, Lemn received the OBE award from Prince Charles.

ታዋቂው ገጣሚ እና ደራሲ  ለምን ሲሳይ ኦርደር ኦፍ ዘ ብሪቲሽ ኢምፓዬር (ኦቢኢ) የተሰኘ የ ክብር  ሽልማት ተሰጠው፡፡

በ ጹሁፍ ስራዎቹ  በአለም ዙሪያ ከፍትኛ እውቅና ያለው ለምን  ዊንድሰር ካስል በተደረገ  ሥነ-ሥርዓት ነው ከ ልኡል ቻርልስ እጅ ይህነኑ በ ተለያይፕ ዝርፍ ከፍተኛ አስተዋጻኦ ላበረከቱ ሰዎች የሚሰጠውን ሽልማት የወሰደው ፡፡

ሽልማቱ “ወጣት ሳለሁ የነበረውን አስከፊ ጊዜ ላሳለፍኩት ጊዜ” መታሰቢያ ይሁንልኝ ማለቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

የ ለምን ሲሳይ እናት ከ 18 አመታት በኋላ አግኝታው ስሙ ለምን መሆኑን ነኛዋለች ፡፡ ደራሲ ለምን ሲሳይ በ ልጅነት ያሳለፈውን አስቸጋሪ ጊዜ የሚያመላክቱ በርካታ የግጥም እና ድርሰት ስራዎቹ በአለም ዙሪያ ተነባቢ ናቸው፡፡

በተለይም “ማይ ኔም ኢዝ ዋይ” የተሰኘው ድርሰቱ የሬዲዮ ፕሮግራሙ እና የዶክመንትሪ ፊልሞቹ ለምስ ሲሳይን በከፍተኛ ደረጃ እንዲታወቅ አድርገውታል የቶሮንቶውን ቢቂላ ሽልማት ጨምሮ የተለያዩ ሽልማቶችንም ወስዷል፡፡

በ 2015 ደግሞ የ የማንችስተር ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ሆኗል፡፡  በ 2012 የ ለንደን አሊሚፒክስ ውድድር ዋና የግጥም ስራ አቅራቢ ሆኖ ተሰይሞም ነበር

ለምን ልጅ ሳለ የደረሰበትን በደል አስመልክቶ ከዊጋን ከተማ ምክር ቤት ጋር ለ34 ዓመታት ተካሶ ማሸነፉም ተዘግቧል፡

Born from an Ethiopian mother, Poet -Chancellor Lemn grew up in a foster home in the city of Wigan. Most of his literature focus on his childhood experience.

The 54 years old Lemn dedicated the award to his childhood self that went through several challenges. Lemn, who was the official poet of the London Olympics in 2012 received several awards previously including the Toronto based Bikilla Awards.

With nine books, radio broadcasts and plays under his belt, Lemn is one of the most celebrated literary icons in England.

Photo (PA) & Bikila Awards

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x