The Prominent Ethiopian Artist Madingo Afework Passed Away

The famous Ethiopian vocalist Madingo Afework passed away .

The Ethiopian National TV reported that the artist passed away after a sudden illness. He recieved a medical treatment at a nearby medical center where he passd away.

ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በርካታ አድናቂ እና ወዳጆቹ የማዲንጎን ህልፈት “አስደንጋጭ እና የማይታመን” ሲሉ ገልፀውታል

የኢትዬጵያ ብሮድካስት ኮርፓሬት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ጠቅሶ እንደዘገበው አርቲስቱ ዛሬ ጠዋት ላይ ሕመም ተሰምቶት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ በሚገኝ አንድ የሕክምና ማዕከል ሕክምና ማድረጉንና ከቆይታ በኋላ ህይወቱ አልፏል።

ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት እንዳልነበረበት ጓደኞቹ በተገኙበት ቢረጋገጥም ለተጨማሪ ምርመራ አስከሬኑ ወደ ሆስፒታል መላኩንም ዘገባው ያመለክታል።

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x