Millions of people in Ontario will be receiving money from the government in the coming weeks .
ኦንታሪዬን ጨምሮ በ 3 ግዛቶች የሚኖሩ በሚሊየን የሚቆጠሩ ካናዳውያን ሰሞኑን ከ መንግስት የሚላክ ገንዘብ ይደርሳቸዋል ።
ይህ ገንዘብ የካናዳ መንግስት ለ አካባቢ ጥበቃ ማነቃቂያ የሚያወጣው ወጪ አካል ነው ።
- ለ እንድ ግለሰብ $373 ዶላር
- ለ ባለቤት ወይም ኮመን ሎ ፓርትነር $186 ዶላር
- ከ 19 አመት በታች ላሉ ልጆች በልጅ $93 ዶላር
- ብቸኛ ወላጅ (single-parent ) ላለበት ቤተሰብ የመጀመርያ ልጅ $186 ዶላር ይሰጣል
According to CTV news, that’s because the next instalment of the climate action incentive payment (CAIP) is set to start rolling out on Oct. 14 from the federal government.
In Ontario, the program provides an annual credit of:
- $373 for an individual
- $186 for a spouse or common-law partner
- $93 per child under 19
- $186 for the first child in a single-parent family