Earthquake Strikes Eastern Ethiopia, Felt in Addis Ababa

Earthquake Strikes Eastern Ethiopia, Felt in Addis Ababa

A magnitude 4.9 earthquake struck the Eastern Part of Ethiopia at 8:10 PM on October 6, with its epicentre located approximately 23 kilometres northeast of Awash. Although the tremor was centred in the eastern part of the country, near Metahara, residents of Addis Ababa also reported feeling the quake.

በምስራቁ ኢትዮጵያ በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 4.9 ሲሆን ዛሬ ከባድ የፍንዳታ ድምፅ ከማሰማቱ ጋር ተያይዞ ነዋሪዎቹ ለከፍተኛ ስጋት መዳረጋቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዘግቧል ፡፡

በተመሳሳይ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ከምሽቱ 2:10 ጀምሮ የመሬት መንቀጥቀጥ በመከሰቱ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከፍተኛ ስጋት ላይ ወድቀዋል። የመሬት መንቀጥቀጥ የታየባቸው ልዩ ቦታዎች የካ አባዶ ፣ሰሚት፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ቤተል፣ አሸዋ ሜዳ፣ መገናኛ ፣ ሾላ

ኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ፣ ካሳንቺስ፣ ጀሞ ሚካኤል፣ ቱሉ ዲምቱ፣ ሲኤምሲ፣ ሃይሌ ጋርመንት ፣ሳሪስ አቦ፣ አዲሱ ገበያ፣ በአያት ኮንዶምኒየም -ጣፎ ተክለሃይማኖት ኮንዶሚኒየም፣ ኮተቤ 02፣ 6ኪሎ፣ ጀሞ እና በአማራ ክልል:-በሸዋሮቢት ከተማ፣ ደብረብርሃን፣ ደሴ ባንቧ ውሃ፣ ሳላይሽ፣ ምንጃር አካባቢ እና ዱከም ፣ደብረዘይት፤ ናዝሬት፣ መተሃራ እንዲሁም በአፋር ክልል:- አዋሽ አርባ፣ አዋሽ ሰባት ኪሎ ሲሆን በሶማሌ ክልል የመሬት መንቀጥቀጡ እንደተከሰተ መረጃ ደርሶናል።

Experts from Addis Ababa University informed national TV that while the earthquake occurred outside the capital, they urged residents to remain cautious. The earthquake hit at a depth of about 10 kilometers (6 miles), and shaking was likely experienced across central Ethiopia. Fortunately, there have been no initial reports of damage or casualties, and significant destruction is not anticipated. However, the experts told Ethiopian TV that it may take several hours for authorities to conduct thorough damage assessments, particularly in remote areas.

Photo EBC Studio

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x