Ethiopian woman in Canada fighting cancer is Appealing for Bone Marrow Donors

በካንሰርየተጠቃችኢትዮጵያዊትየድረሱልኝ ጥሪ ኣቀረበች

Ethiopian  mother battles leukemia knowing the odds of finding a donor are slim.


Elsa Nega who has been suffering from Lukemia cancer urged fellow Africans to donate bone marrow cells so that she can get a match for a cell transplant and save her life . To donate the bone marrow please call 1-888-236-6283.
Click the link at the bottom to see the full story by globe and mail

በ ካናዳ በሉኪሚያ ካንሰር የምትሰቃይ ኢትዮጵያዊት የኣፍሪካ ተወላጆች የሴል ልገሳ እንዲያደርጉላት ተማጽናለች
ወደ ካናዳ ከመጣች ገና ሁለት ኣመቷ ነው  የሁለት ልጆች እናቷ ኤልሳ ነጋ ነጭ የደም ሴል በሚያዛባው የሉኪሚያ ካንሰር እየተሰቃየች ነው፥፥
ግ ሎብ ኤ ንድ  ሜይል  ጋዜጣ በሰጠችው ቃለ ምልልስ ሉኪሚያውን ለማከም የሚረዳ የ ሴል ልገሳ ብትጠይቅም እስካሁን ከ ኣፍሪካ የሆነ ከሷ ጋር የሚስማም ለጋሽ ኣልተገኘም ካናዳ ውስጥ ያሉ የ ኣፍርካ ተወላጆች ይህን ሴል ለግሰውኝ ለልጆቼ ልትረፍ ስትል ኤልሳ ተማጽናለች
ማንኛውም ልገሳ ማድረግ የሚፈልግ ስው በ ዚህ ስልክ ቁጥር መደወል ይችላል 1-888-236-6283.
የ ግሎበ ኤንድ ሜይልን ዘገባ የመልከቱ

https://beta.theglobeandmail.com/canada/video-a-mother-battles-leukemia-knowing-the-odds/video60bfb0e5-2d53-422b-9a71-2d5253be2f22/?ref=https%3A%2F%2Fwww.theglobeandmail.com&service=mobile

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x