Doug Ford elected Premier of Ontario. ዳግ ፎርድ የ ኦንቴሪዮ ግዛት መሪ ሆነው ተመረጡ

Doug Ford elected Premier of Ontario.

Grabbing 75 seats in the Ontario legislative, the Ontario PC leader Doug is set to lead the province for the coming five years.

ዳግ ፎርድ የ ኦንቴሪዮ ግዛት መሪ ሆነው ተመረጡ ::

የ ቀኝ ዘመም ወግ ኣጥባቂ ፓርቲን በመምራት ወደ ምርጫ የገቡት ዳግ ፎርድ በ ኣብላጫ መቀመጫ ኣንቴርዮ ግዛትን በ መሪነት ተረክበዋል ግዛቲቱን ላለፉት 15 ኣመታት የመራው የ ሊበራል ፓርቲ በምርጫው ከፍተኛ ሽንፈት ደርሶበታል  “ለውጥ መምጣቱ ጥሩ ነው ኣንድ ፓርቲ ከ 15 ኣመት በላይ በ ነዋሪው ዕድል ከተሰጠው በቂ ነው” ብለዋል ለ ኢትዮ ፊደል ኣስተያየት የሰጡ የ ቶሮንቶ ነዋሪ ፥፥ ኦንቴሪዮን ዳግም ተረክበናል የተሻለ ኢኮኖሚ እና እድል ያለባት ቤተሰቦች የተሻለ ህይወት የሚኖሩባት ግዛት እናደርጋታለን ብለዋል ኣሸናፊው ዳግ ፎርድ:: 

  

ምርጫውን በሁለተኝነት የጠናቀቁት የ ኤን ዲ ፒ ፓርቲ መሪ ኦንድሪያ ሆርዋዝ የተሻለ የ ጥርስ ህክምና የስራ እድል እና ማህበራዊ ፍትህ ለማስፈን እንደሚታገሉ ቃል ገብተዋል:: አዲሱ ተመራጭ ዳግ ፎርድ በግዛቲቱ የንግስቲቷ ተወካይ ይሆናሉ ቃለ መሃላም በቅርቡ ይፈፅማሉ

ዳግ ፎርድ የ ቀድሞው የቶሮንቶ ኣወዛጋቢ ከንቲባ የነበሩት ሟች ራብ ፎርድ ወንድም ናቸው :: የተሸናፊው ሊበራል ፓርቲ መሪ ካትሊን ዊን ከ ፓርቲው መሪነታቸው ራሳቸውን ኣግልለዋል ፓርቲያቸው በ ፓርላማ ተቃዋሚ ለመሆን የሚያበቃውን 8 መቀመጫ ሳያገኝ ቀርቷል ሲል ሲቢሲ ዘግቧል

አሽናፊው ሳይናገሩ በፊት ባልተለምደ ሁኔታ ንግግር ያደረጉት ካትሊን ዊን ለኦንቴሪዮ ግዛት ህዝቦች ማገልገሌን እቀጥላለሁ ብለዋል 

Andrea Horwath’s National Democratic Party  wins 39 seats to ascend itself in to the official opposition rank .  The biggest loos of this election was that of  the former premier of Ontario Kathleen Weyene and d her party that loses official opposition party . Liberals are shy of 1 seat to be an official opposition party.  In a bizarre coincidence both the outgoing and incoming premiers of Ontario deliver speech at the same time . Doug Ford said that the conservatives took the province back again and promised he will make Ontario a better place to live.

Grappled with emotions, outgoing premier Kathleen Weyenne said she will continue to work for the people of Ontario.

The official opposition leader Andrea Horwath was also speaking to her supports in her riding. Horwath affirmed her party’s stance to continue to fight for better dental coverage, education and social services.

Ethiofidel would like to congratulate the three parties for engaging the public in civic life that matters to communities. The voter turnout this time was 55%, the strongest since 1999.

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x