More Than 55,000 Refugee claims pending . በ ካናዳ 55 ሺ የጥገኝነት ጥያቄዎች እንደተንጠለጠሉ ይገኛሉ

በ ካናዳ 55 ሺ የጥገኝነት ጥያቄዎች እንደተንጠለጠሉ ይገኛሉ:: Canada’s backlogged asylum system is not sustainable ; immigration Minister says in leaked letter .

አሁን ያለው አሰራር አገሪቱ ከምትቀበለው የ ጥገኝነት ጥያቄ ጋር እንደማይመጣጠን የ ካናዳ ኢሚግሬሽን ሚኒስትር አህመድ ሁሴን ገልፀዋል

ይህን ለማሻሻል ጥረት መኖሩ ቢገለፅም ዝርዝር እቅዱ አለመካተቱን ናሽናል ፖስት ዘግቧል 
 ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ

https://nationalpost.com/news/politics/canadas-backlogged-asylum-system-is-not-sustainable-immigration-minister-says-in-leaked-letter/amp

 

 

 
 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x