አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ወደ ኢትዮጵያ ገባ :: Ethiopia’s Prominent Artist and Activist Tamagn Beyene Returned Home

አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ወደ ኢትዮጵያ ገባ

ታማኝ በየነ አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ ኣቀባበል ተደርጎለታል በብብሄራዊ ቲያትር አዳራሽ ንግግር
አድርጓል

It was a real home coming for Ethiopia’s long serving Artist and Activist Tamagn Beyene . 

Tamagn arrived at Bole International Airport in Addis Ababa . He was greeted by government officials , fellow artists and residents of Addis who have been waiting for his home coming .

Tamagn Beyene is a well respected figure in Ethiopoa’s diaspora where he spoke on several occassions pressing for Ethioian nationalism , human rights and equality.

Accompanied by his wife Fantish bekele, Tamagn came back to Ethiopia following a recent call by the prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed. He also met his mother after 22 years .

 ታማኝ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉስ በመባል የሚታወቀው የ አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ መካነ መቃብር ላይ የ አበባ ጉንጉን አኑሯል፥፥
ለ 22 አመታት በስደት ሲኖር ከተለያቸው ወላጅ እናቱም ጋር ተገናኝቷል::
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በጀመሩት የ ይቅርታ መንፈስ በርካታ በስደት የቆዩ ግለሰቦች ወደ ኢትዮጵያ  በመመለስ ላይ ናቸው፥፥

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x