Ethiopian New Year To be Celebrated in Toronto on September 08. የ ኢትዮጵያ ኣዲስ ኣመት በ ቶሮንቶ በ ድምቀት ይከበራል ፥፥

Ethiopian New Year will be celebrated in Toronto on September 08.The Ethiopian Association in GTA and Surrounding Regions will celebrate the annual Ethiopian Canadian Day on Saturday September 08 2018.

የ ኢትዮጵያ ኣዲስ ኣመት በ ቶሮንቶ በ ድምቀት ይከበራል ፥፥ የ ኢትዮጵያ ማህበር በ ቶሮንቶ እና ኣካባቢው ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ በኣሉ የፊታችን ቅዳሜ ሴፕቴምበር 8, 2018 በ ክርስቲ ፓርክ ይከበራል ፥፥
እንድተለመደው የተለያዩ በኣሉን የሚያደምቁ ባህላዊ ዝግጅቶች ይኖራሉ፥፤ በርካታ ታዋቂ ድምጻውያን በ መድረክ ዝግጅታቸውን ያቀርባሉ ፥፥
        

የ ከተማዋ የ ምግብ እና ሸቀጣ ሸቀጥ ኣቅረቢዎች እንዲሁም ኣገልግሎት ሰጪዎች ይሳተፋሉ ፥፥ለልጆች የሚሆኑ የተለያዩ ዝግጅቶችም ይኖራሉ
በ ዚ ኣመት በ ኢትዮጵያ የታየው የ ይቅርታ እና የ ኣብሮነት መንፈስ ለበኣሉ ጥሩ ድባብ እንደሚሰጠው የማህበሩ ኣመራሮች ነግረውናል ፤፥ ማህበረሰቡ በ የ ኣመቱ እንደሚያደርገው በ በኣሉ ላይ ፥ በመገኘት መልካም ጊዜን እንዲያሳልፉ የ ማህበሩ ፕሬዝዳንት ኣቶ ኣለማየሁ ኣስፋው ጥሪ ኣቅርቧል ፥፥
This year marks the 20th anniversary of the Ethiopian New Year celebration at Christie pits park here in Toronto . AT a press conference held by the Association, it was confirmed that the event will host a variety of local Ethiopian musicians .

The reform and reconciliation moves by the current Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed will profoundly send a good vibe to the event said the president of the Association .

” I would like to invite all of you to come and celebrate Ethiopian new year with us at Christie pits Park ” says the President of Ethiopian Association in GTA and Surrounding regions Mr. Alemayehu Asfaw.

The Ethiopian Canadian Day in Toronto has been one of the largest community events in Toronto drawing thousands of crowds and renowned local and international artists.

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x