በእውቀቱ  ስዩም በካናዳ  ቶሮንቶ ዝግጅት ኣቀረበ

በእውቀቱ ስዩም በካናዳ  ቶሮንቶ ዝግጅት ኣቀረበ

ደራሲ በእውቀቱ ሉቴንያ አዳራሽ ለተሰበሰቡ ታዳሚዎች ወጎች እና ግጥሞችን ኣቅርቧል:: 

በእውቀቱ በተለያዩ የማህበራዊ ህይወት ጉዳዮች ላይ ተመልካቹን ያዝናኑ ጹሁፎችን ኣቅርቧል ፥፥ በዝግጅቱ የተካፈሉ የጥበብ ኣፍቃሪያን የበውቀቱ ስራዎች

ከልብ እንዳዝናናቸው በሰሜን አሜሪካ ኑሮ ላይ ያጠነጠኑ ወጎቹ ፍጹም ልለዛቸውን የጠበቁ እንደነበሩ  ለ ኢትዮ ፊደል ነግረውናል ::

የ ቶሮንቶ ነዋሪ የሆኑ ሌሎች ገጣሚያንም ሰራዎቻቸውን ኣሰምተዋል ፤፤

ደራሲው ከ ቶሮንቶ በተጨማሪ ካናዳ ኣታዋም እንዲሁ ተመሳሳይ ዝግጅቶችን ኣቅርቧል፥፥

Photos by Zerihun Addissu 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x