Canada Remembers World War Heroes ካናዳ ጀግኖቿን ኣስታውሳ ውላለች

Canada remembers its world war heroes . Remembrance Day was observed across Canada today . In the capital Ottawa hundreds gathered to pay respect for Canadian war veterans and heroes during World War first

  ካናዳ በ ኣንደኛው የ ኣለም ጦርነት የወደቁ ጀግኖቿን ኣስታውሳ ውላለች የ ካናዳ ኣርበኞች መታሰቢያ ቀን ዛሬ በመላው ካናዳ ተከብሯል ፤፤

በ መቶዎች የሚጠሩ ካናዳውያን በ ዋና ከተማዋ ኣታዋ በ መሰብሰብ የ ካናዳን ኣርበኞች ዘክረዋል ፤፤ ኣንደኛው የ ኣለም ጦርነት ከተካሄደ 100 ኣመታትን ኣስቆጥሯል;;

ይህነኑ በማስመልከት በ ፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው ስነ ስራት ላይ የ ኣለም ኣቀፍ መሪዎች “ጦርነትን እናቁም” በሚል መሪ ቃል ተሰባስበዋል::

Here is the video on Rememberance day from the government of Canada .

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x