George Bush Senior Died at 94

Former US President George H. Walker Bush  died at the age of 94 . Bush senior died at home sureounded by family. Read more from Global news . 

https://globalnews.ca/news/4718139/george-h-w-bush-dead/amp/

የ ቀድሞው የ ኣሜሪካ ፕሬዝዴንት ጆርጅ ቡሽ ትልቁ ኣረ ፉ
የ 94 አመቱ ቡሽ በቤታቸው ውስጥ በቤተሰብ ተከበው ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል፥፥41ኛው የኣሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ቡሽ ኣገሪቱን ከ   1989 እስከ1993 ድረስ መርተዋል:: በ 18 ኣመታቸው የኣሜሪካን ጦር የተቀላቀሉት ቡሽ ከ 38 ግዜ በላይ የ ኣየር ድብደባ በመፈጸም የጀግና ሜዳይ የወሰዱ ናቸው

የቀድሞው የኣሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ኣሜርካ ትሁት ኣገልጋይ ኣጣች ሲሉ ሃዘናቸውን ገልጠዋል
የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶም የተሰማቸውን ሃዘን ኣስተላልፈዋል
ሙሉውን ዜና ከ ግ ሎባል ኒውስ ያንብቡ

https://globalnews.ca/news/4718139/george-h-w-bush-dead/amp/

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x