An autobiography of a Toronto man recounts the traumatic experience of the author. The book , “Salaweres Alalefem” is written by Melaku Tesema .
በ ቶሮንቶ ነዋሪው መላኩ ተሰማ የተጻፈው ሳላወርስ ኣላልፍም መጽሃፍ የተመረቀው በ ኣሪዝ ኣርት ጋለሪ ነው ፤፤
The book, released on the weekend at the Toronto’s Arejj Galerry, is an account of the torture and hardship the author had to face during the Ethiopia’s military rule as a member of the opposition, Ethiopian People Revolutionary Party (EPRP) .
The author Melaku wants the book to inform the public about the reality of his life narrated as it is .
በ ቶሮንቶ ነዋሪው መላኩ ተሰማ የተጻፈው ሳላወርስ ኣላልፍም መጽሃፍ የተመረቀው በ ኣሪዝ ኣርት ጋለሪ ነው ፤፤
ደራሲው ኣቶ መላኩ እንዳሉት መጽሃፉ የግል ህይወታቸውን ጉዞ የሚያስቃኝ ነው ፥፥ በ 1960ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረው የፖለቲካ ትኩሳት ወቅት የኢህኣፓ ኣባል የነበሩት ደራሲው የደረሰባቸውን ያትታል፤፤
“ከግሌ ታሪክ ባሻገር ባመዛኙ በዚያ ትውልድ ስር ያለፈችውን እናት አገርና የሕዝቧን የመከራ ገፈት ቀማሽነትና ሰቆቃ በጨረፍታም ቢሆን ለማቅረብ ከመሞከሩ ጋር ተያይዞ የግል ውጣ፡ውረዴንም እንደወረደ ስለሚዘግብ ይህንን መጽሐፍ ለመጻፍ ቀርቶ እናንተም ለማንበብ አስቸጋሪ እንደነበረባችሁ ይገባኛል” ብለዋል ::
በተለይም በ ደርግ ወቅት የነበረው ሴክተር ሪቪውን ኣሁን ካለው ትራንስፎርሜስን ጋር በማነጻጸር መጻፋቸው መጽሃፉን ለታሪክ ማጣቀሻነት ጠቃሚ ያደርገዋል፤፤
መጽሃፉን ለህትመት ለማብቃት የረዷቸውን በሙሉ እና ለማስመረቅ የረዷቸውን ሁሉ ኣመስግነዋል ፥፥
በ ጠ፨ሚር ኣኢብይ ኣህመድ ኣማካይነት በኢትዮጵያ የተገኘውን ለውጥ በ ጋራ መጠበቅ እንደሚያስፈልግ እና ያሉበት የማይታወቅ የ ፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ እንዲታሰብ በት ኣደራ ብለዋል ደራሲው ። ሳላወርስ ኣላልፍም መጽሃፍን በ Maple Cafe 5 Linsmore Blvd (near Greenwood & Danforth ) is እና 1224 Danforth Ave – GM Billiards ያገኙታል::