በካናዳው የሴቶች ጉባኤ ኢትዮጽያ ሴት ፕሬዝዳንት በመሾሟ ኣድናቆትን አተረፈች

Ethiopia has a new female president and yet 40% of girls got marries before 18 years of age . 

በካናዳው አለም አቀፍ የሴቶች ጉባኤ ኢትዮጽያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዝዳንት በመሾሟ ኣድናቆትን አተረፈች

At the  Women Deliver International conference Ethiopia’s first female President Sahle work Zewdie was given the loudest applaud . The Vancouver sun reported that Ethiopia was hailed for women empowerment . But Ethiopia’s president called on a grass root movement to change the country’s grim reality of a 40% rate of women getting married before 18 years of age . 

አሁንም ኢትዮጽያ ከ 40 ፐርሰንት በላይ ሴቶች ከ 18 አመታቸው በፊት ይዳራሉ
በካናዳው ጉባኤ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ከተሳታፊዎች ትልቅ አድናቆት እንደተችራቸው የቫንኩቨር ጋዜጦች ዘግበዋል፥፥

የኔ እዚ መገኘት ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ ትልቅ ነገር ነው የሴቶችን ሕይወት ለመለወጥ ከኮንፈረንስ አዳራሽ ወተን ታች ሕዝቡ ጋር መስራት አለብን ብለዋል ሳህለ ወርቅ.

Please read more from The Vancouver Sun here 

https://vancouversun.com/news/local-news/ethiopia-has-its-first-female-president-but-40-per-cent-of-girls-still-marry-before-18

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x