One million people are infected with Sexually transmitted infections around the globe every day.
According to CBC World Health Organization warned about rising infection rates of sexualy transmitted diseases.
https://www.google.ca/amp/s/www.cbc.ca/amp/1.5165714
በቀን አንድ ሚሊየን ሰው በኣባለዘር በሽታ ይያዛል.
አለም አቀፍ የጤና ድርጅት ባወጣው መግለጫ በቀላሉ መከላከል የሚቻሉ የኣባላዘር በሽታዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው::
ካላሚዲያ ጎኖሪያ እና ሲፊሊስ የመሳሰሉት ብበሽታ በግብረ ስጋ ግንኙነት ተላላፊ በሽታዎች ስ ርርጭት እየተስፋፋ ነው
በሽታዎቹ በግዜ ካልታከሟችው ለኤች አይቪ እና ሌሎች በሽታዎች ይዳርጋሉ
ቀሪውን ከዚ ሊንክ ያንብቡ