የቶሮንቶ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ተጀምሯል Ethiopian movie to be screened at Toronto International Film Festival

Toronto International Film Festival (TIFF) is underway . The festival , one of the largets international festivals in North America will run until September 15.

የቶሮንቶ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ተጀምሯልየ ፊልም ፌስቲቫሉ እስከ ሰፕተምበር 15 ድረስ ይቆያል ፤፤


 You can visit www.tiff.net to see film screening times , prices and  ticket deals . The movie about Ethiopia which was based on the novel Sweetness in the Belly , will be screened at Scothia Bank theater on September 07 at 6 PM and September 09 at 4:15 PM . It is directed by Ethiopian film maker Zeresenay Berhane . 

የ ቶሮንቶ ኣለም ኣቀፍ ፊልም ፌስቲቫልን ድረ ገጽ እየጎበኛችሁ ስለ  ሚታዩ ፊልሞች እና ሰኣቱን ማግኘት ትችላላችሁ 

በኢትዮጵያዊው የፊልም ዳይሬክተር ዘረሰናይ የተሰራው ስዊት ነስ ኢን ዘቤሊ ፊልም የፊታችን ቅዳሜ ሴፕቴምበር 7 በ 6 ስኣት እና ሰኞ ሴፕቴምበር 9 በ በ 4 ስኣት በስኮሽያ ባንክ ቲያትር ይታያል ኣያምለጣች ሁ

በዚ ኣመት የቶሮንቶ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ከ ቲቲሲ ጋር በመተባበር ኣንድ ፊልም የፊታችን እሁድ በ 4 ሰኣት በ ሮይ ቶምሰን ሆል በነጻ ያሳያል

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x