Ethiopian Athlete Shura Kitata won the London Marathon

Ethiopian runner Shura Kitata has won the 2020 London Marathon.Shura finished the race first stunning the current world record holder Eluid Kipchonge of Kenya .

በለንደን የወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው ሹራ ቅጣታ አሸነፈ


አትሌቱ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2፡05፡41 ሰዓት ፈጅቶበታል፡፡ ኬንያዊው ቪንሴንት ኪፕቹምባ ሁለተኛ ሆኖ ጨርሷል።

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሲሳይ ለማ፣ ሞስነት ገረመው፣ ሙሌ ዋሲሁን እና ታምራት ቶላ ከ3ኛ እስከ 6ኛ ያሉትን ደረጃዎች ይዘው አጠናቀዋል።

አትሌት ሹራ ቅጣታ ከውድድሩ በኋላ በሰጠው አስተያየት፣ በ ውድድሩ በጉዳት ያልተካፈሉውን የአትሌት ቀነኒሳን ምክር በመስማት ለማሸነፍ እንደረዳው ተናግሯል ።ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በለንደን ማራቶን ውድድር ያገኙት ድል ወደፊት የአትሌቶችን የማሸነፍ ወኔ ለማነሳሳት ይረዳል ብሏል፡፡

ቅድሚያ ግምት ተሰጥቶት የነበረው የርቀቱ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት እና የለንደን ማራቶን የ4 ጊዜ ሻምፒዮናው ኬንያዊው አትሌት ኢሊዩድ ኪፕቾጌ 8ኛ ሆኖ ውድድሩን መጨረሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

vincent Kipchuma of Kenya finished second while Ethiopian squad takes over the 3-6 spots .

Shura’s victory sent a jubilatory mood to his country . The prime minister of Ethiopia Dr. ABIY Ahmed and several citizens went on social media congratuing Shura for the victory.

Shura claimed that he followed the advice of Ethiopia’s greatest runner,Kenenisa Bekele who dropped out of the race due to injury .

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x