Make up Trends for Fall 2020 የ ወቅቱ ተወዳጅ ሜካፕ ስታይሎች

ኣሁን የፎል ወቅት ነው ። የ ዛፎቹ ቀለም የ ኣየሩ ነፋሻነት ወደ ክረምቱ ወራትየሚደረገው ሽግግር ። ብቻ ሁሉም የራሱ ውበት ኣለው ። ተፈጥሮ ራሷን ስታስውብ እኛም ከ ኣየሩ ጋር ኣብረው የሚሄዱ ሜካፖችን መጠቀም ይኖርብናል ።

እስቲ ይህንን ቪድዮ ተመልከቱ እና የወደዳችሁትን ከፊት ቀለማችሁ ጋር የሚሄደውን ስታይል ምረጡ

This is fall time now . Weather changes, trees are becoming colorful. And nature is taking care of herself. so should we. Please watch the video link here from Fashion Trend Seekers to pick your favorite make up style for fall 2020.

This is ethiofidel wellness and beauty .

Lydia Nigussie

Related Posts

Leave a Reply

Read also x