Residents of Toronto Raising Funds for Victims in Ethiopia

በቶሮንቶ እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግሥት በጥቂት የት.ህ.ነ.ግ. መሪዎች ቡድን ላይ የጀመረውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ ሰለባ ለሆኑ ወገኖች እርዳታ እንዲያደርጉ የኢትዮ-ካናዳውያን ኔትዎርክ ለማህበራዊ ድጋፍ – የቶሮንቶ ቅርንጫፍ ጠየቀ ፤፥

እርዳታው በዘመቻው ምክንያት ህይወታቸውንያጡና የቆሰሉ የመከላከያ፣የልዩ ሃይል እና ሚሊሺያ አባላት እንዲሁም በዘር ማንነት ላይ ያነጣጠረ የግፍ ጭፍጨፋ የተፈፀመባቸው እንዲሁም በየቦታው የተፈናቀሉ ንፁሃን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለመርዳት፤ በቀጣይነትም በኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ሰባዓዊ መብቶች እንዲረጋገጡ የሚደረገውን ትግል ለማገዝ ነው።

(Ethio-Canadian Network for Advocacy and Support -Toronto Chapter) asked Ethiopians and Ethiopian origins in Canada to support victims of the recent conflict in Ethiopia following the law enforcement of the Ethiopian government against the T.P.L.F clique.

According to a statement by the Ethiopian Canadian Network for Advocacy and Support (ECNAS) Toronto Chapter, the Toronto residents are generously donating for the cause .

The donations will go towards supporting the displaced Ethiopians, victims of genocide in Mi-Kadra and Metekel, and fallen soldiers and members of special forces and their families. The aid will also help rehabilitate the region that is affected by the ongoing law enforcement operation.

The Network urged all to contribute to the cause through direct bank deposit, or a contribution through a Gofund me account or an e-transfer as listed below .

.የገንዘብ ዕርዳታውን ለማድረግ በሚከተሉት 3 አማራጮች መጠቀም ይቻላል፡፡

  1. ከባንክዎ በቀጥታ ለማስተላለፍ ወይም በቼክ ወይም ጥሬ ገንዘብ በቀጥታ ባንክ ለማስገባት

CIBC
245 Carlton Street (ወይም ማንኛውም CIBC ባንክ)
Institution Number: 010
Transit Number: 04802
Account Number: 5612985

  1. E-transfer (በቀጥታ ከእርሶ ባንክ በኢሜል ወደ CIBC bank አካውንት ለመላክ)

Name: ECNAS-Toronto
Email: ecnastorontochapter@gmail.com

  1. GoFundMe (በክሬዲት ካርድ ለመክፈል ለሚፈልጉ)

“Getahun Andarge Toronto Helping Ethiopia”

https://www.gofundme.com/f/getahun-andarge-toronto-helping-ethiopia

ከምሥጋና ጋር
ዶ/ር ሙሉ ገለቱ (9058081780)
አቶ ባዩ በየነ ኪዳኔ (4168370524)
አቶ መላኩ ሥዩም (4168570290)
ኢትዮጵያ ተከብራ በነፃነት ለዘለዓለም ትኑር።
የኢትዮ-ካናዳውያን ኔትዎርክ ለማህበራዊ ድጋፍ -ቶሮንቶ ቅርንጫፍ

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x