Government Resources to Protect Yourself Form Scams

The Government of Canada has been warning Canadians to protect themselves from scammers coming in different forms of communications .

ካናዳውያን ከማንኛውም ግዜ በበለጠ ለ ኣጭበርባሪዎች እየተጋለጡ ነው ፤፤ የ ኣጭበርባሪዎች በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ማለትም በ ስልክ ኢ ሜይል እና ቴክስት ሜሴጆች በሚልኩት መልእክት ከ ረቨኑ ካናዳ ሰርቪስ ካናዳ እና ሌሎች ድርጅቶች ነን በማለት የግል መረጃ በመውሰድ የብዙ ሰዎችን ህይወት ኣበላሽተዋል ይህንን ዌብሳይት በመመልከት ከ ኣጭበርባሪዎች ራስን መጠበቅ የሚቻልባቸውን ዘዴዎች መማር ትችላላች ሁ

Scammers are becoming common through mail, e -mail , phone and text message communications .

This website https://www.canada.ca/en/revenue-agency/campaigns/fraud-scams.html?utm_source=canada_ca&utm_medium=banner_en&utm_content=home_page_feature&utm_campaign=be_scam_smart_2020 has several resources and tips on how you can detect scammers and protect yourself. It has information on how Canadians can report scam if they become victims of one .

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x