Fasil Kenema of Gonder city became champions of Ethiopian premiere League.

Fasil Kenema of Gondar city assumed the champion title of Ethiopia’s Primer League. Fasil Kenema hold the title four games ahead of the leagues final .

ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2013 ዓ.ም አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ።

ክለቡ አሸናፊነቱን ያረጋገጠው በሊጉ ሰንጠረዥ በሁለተኝነት ሲከተለው የነበረው ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ነው።

ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት አቻ የወጣ ሲሆን ይህንኑ ተከትሎ ፋሲል ከነማ የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

ፋሲል ከነማ የ2013 የሊጉ አሸናፊ መሆኑን ያረጋገጠው አራት ጨዋታዎች እየቀሩት ነው።

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x