The renowned philanthrophist and founder of Nia Foundations and Joy Autisim Center , Zemi Yenus passed away after COVID-19 related complications .
Through her foundations , Zemi has helped several children with Autisim. Inspired by her own autistic child, Zemi has been a prime advocate for children with Autisim and other developmental challanges.
በኢትዮጵያ ኦቲዝም ያጋጠማቸውን ህፃናት በመርዳት የሚታወቁት የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ወይዘሮ ዘሚ ህይወታቸው ያለፈው ከ ኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ የጤና ችግር ነው።
ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ያቋቋሙት ድርጅት ከ200 በላይ ለሚሆኑ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ልጆች እንክብካቤ እያደረገ ይገኛል፡፡
ወይዘሮ ዘሚ የኑስ በኮሮና ቫይረስ ፅኑ ህክምና ማዕከል ውስጥ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ህይወታቸው ማለፉን ፋና ዘግቧል።
While receiving treatment in a COVID recovery center in the capital Addis Ababa, Zemi had pledged the public on her social media to pray for her .
A pour of condolences have been posted on social media after the news of Zemi’s death.