Ethiopian Meron Hadero Won Writer’s Award in The UK

Ethiopian writer Meron Hadero won a prestigious African writers award .

Meron recieced the Ako Caine Awards for African writting in the UK. She told BBC News that she did not expect to win and got excited.

Meron became the first Ethiopian writer to get this award with her short story titled ” The street Sweep”.

Meron’s short story was about a boy named Getu and his challenges in surviving the power dynamics within the NGO and foreign aid in Addis Ababa Ethiopia.

ኢትዬጽያዊቷ ሜሮን ሀደሮ ለ አፍሪካውያን ፀሀፊዎች የሚበረከተውን  የ AKO ካይኔ ሽልማት አሸነፈች።
ይህንን ሽልማት የወሰደች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ደራሲ ሆናለች ፡፡

ጌቱ የተባለ አንድ ኢትዮጵያዊ ልጅ  በአዲስ አበባ የሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የውጭ ዕርዳታ ውስጥ  ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ ለመወጣት የሚያደርገውን ትግል ያሳየችበት አጭር ታሪክ ነው ሜሮንን ለሽልማት ያበቃት ::

በውድድሩ ለሽልማት መታጨቷ ራሱ ትልቅ ነገር እንደሆነ እና ማሸነፏን ስትሰማ ድንጋጤ እንደተሰማት ለ ቢቢሲ ተናግራለች
እህቷ ኢትዮጵያዊቷ ድምፃዊ መክሊት ማህደሮ  ለሜሮን አሸናፊነት ትልቅ ማበረታቻ መሆኗንም ዜናው ያሳያል
ሜሮን በ አሸናፊነቷ 13 ሺ ዶላር ትቀበላለች

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x