Established 46 years ago, Anbessa shoes has been affordable, durable and symbolic to many Ethiopians .
በ በርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ለ ዘመናት የሚደረገው ኣንበሳ ጫማ ስኬታማ እየሆነ መምጣቱን የ ድርጅቱ ስራ ኣስኪያጅ እና ባለቤት ተናገሩ
ኣቶ ተድላ ይዘንጋው ለ ሲ ኤን ኤን ቢዝነስ ፕሮግራም እንዳሉት ኣንበሳ ጫማ በ ኣፍሪካ ኣውሮፓ እና ሰሜን ኣሜሪካ የ ገበያ ኣድማሱን እያሰፋ ነው ። ኣንበሳ ጫማ በ ቀን ከ 800 ሺ በላይ ጥንድ ጫማዎችን ያመርታል። ቪዲዮውን ይመልከቱ ።
How the largest shoe company in Ethiopia went global – CNN Video
Now expanding its market to Europe and North America, Anbessa is making notable gains .
CNN business featured the CEO of Anbessa Shoes, Tedla Yizengaw as he reflected on the sucess and growth of Anbessa Shoes.