Ethiopian Artist Nuho Gobena Passed Away

Ethiopian artist Nuho Gobenna has passed away . Nuho Gobenna was known for his music in Affan Oromo and other languages in Ethiopia.

ኢትዬጵያዊዉ አርቲስት ኑሆ ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

አርቲስት ኑሆ ጎበና ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

አርቲስት ኑሆ ጎበና በአፋን ኦሮሞና በተለያዩ ቋንቋዎች በርካታ ዜማዎችን ለአድማጭ አበርክቷል፡፡

አርቲስት ኑሆ ፤ ከአባቱ አቶ መሃመድ ጎበና እና ከእናቱ ወይዘሮ ፋጡማ አደም በ1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ ነበር የተወለደው፡፡

ምንጭ ኦቢኤን እና ፋና

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x