The 33 years old Ghanian who murdered Ethiopian enterpnerur Agitu Gudeta in Italy has been sentenced to 20 years of jail .
በጣልያን ሀገር ኢትጵያዊቷን አጊቱ ጉደታን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው የ33 ዓመቱ ጋናዊ ሱሌይማን አዳምስ 20 ዓመት እስር ተፈርዶበታል።
Suleiman Adams has been given 15 years and 8 months of prison term for the murder of Agitu and 3 years and 4 for months for sexual violence .
The 33 years old farm worker who was an employee of Agitu’s farm confessed to murder and rape Agitu.
According to Tikvah Ethiopian news ,Agitu ‘s family were disappointed by the verdict. They said they expected a more severe sentence of life in prison .
Agitu was an immigrant from Ethiopia who used to run a successful business in Trenton Italy and was considered a role model to immigrants .
She was murdered on December 29,2020.
የትሬንቶ ፍርድ ቤት ሱሌይማንን በነፍስ ማጥፋት ወንጀል 15 ዓመት ከስምንት ወር እንዲሁም አራት ዓመት ከአራት ወር ወሲባዊ ጥቃት በመፈጸም ፍርድ አስተላልፎበታል።
በተወሰነው ቅጣት ቤተሰቧ ደስተኛ አይደለም።
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኘው የአጊቱ እህት ሀወኒ ኤዳዎ ጉደታ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃል ቤተሰቧ ፍርድ ቤቱ በገዳዩ ላይ ያሳለፈው የእስር ቅጣት በቂ ነው ብሎ እያምንም ብላለች።
ሀወኒ ኤዴዎ ” ምንም እንኳን ቅጣቱ እሷን የሚመልሳት ባይሆንም፣ ከተፈጸመው ወንጀል አኳያ ውሳኔው በቂ አይደለም። እኛ የእድሜ ልክ አስራት ይፈረዳል ብለን ጠብቀን ነበር” ስትል ለቢቢሲ ተናግራለች።
አጊቱ ገጠራማ ስፍራ በሆነችው ፍራሲሎንጎ ከተማ ፍየሎችን እያረባች በአይብና በፍየል ምርቶቿና በጠንካራ ሰራተኝነቷ ታወቅ ነበር ።
አጊቱ በ ዲሰምበር 2020 ነበር የተገደለችው ።
source: Tikvah Ethiopia.