Ethiopian man in Alexandria , America was killed in a car crash.
በአሜሪካ ነዋሪ የነበረው ኢትዮጵያዊ ብዙአየሁ ቡልቲ በመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተዘገበ ።
አሌክዛንደሪያ አቅራቢያ ከስራ ወደ ቤት በማሽከርከር ላይ እያለ ነው አራት መኪኖችን ባጋጨው አደጋ ለህልፈት የተዳረገው።
ሚስቱን እና ልጆቹን ለመርዳት ሌት ተቀን ጠንክሮ ይሰራ ነበር ። የቅርብ ወዳጆቹ ለ NBC እንደተናገሩት ብዙአዩሁ ሰው ወዳድ ነበር።
” ሰውን በጣም የሚወድ ጠንካራ ሰራተኛ ጥሩ ስነምግባር ያለው እና ተምሳሌት የነበረ ” ሲል ነው ጓደኛው ዳባ ወየሳ የገለፀው ።
በ2017 ወደ አሜሪካ ሲመጣ ልጅ ሁለት እመቱ ነበር ።በዉቅቱም ሚስቱ ሁለተኛ ልጃቸውን ፀንሳ ነበር ። ብዙአየሁ ሁለተኛ ልጁን ሳያይ ነው ህይወቱ በ መኪና አደጋ ያለፈው ።
በዚህ ጎ ፈንድ ሚ ላይ ቤተሰቦቹን መርዳት ይቻላል
See the full report from NBC